የምርጫ ቁሳቁሶች መሰብሰብ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ክልሎች የማሰባሰብ ስራ እየተከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በትናንትናው ዕለት በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ እየተለጠፈ የሚገኝ ሲሆን በምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ የምርጫ ቁሳቁሶች ወደ ምርጫ ክልሎች እየተሰበሰቡ መሆኑን ነው ቦርድ ይፋ ያደረገው፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
