የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ስልጠና ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ ባወጣው መግለጫ ስልጠናውን ለመውሰድ ፈቃድ የሆኑ ተማሪዎች እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ መመዝገብ እንደሚችሉ ገልጿል።
የክረምት ስልጠናው የሚያካትታቸው :-
👉 በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣
👉 ፕሮግራሚንግ፣ ማሽን ለርኒንግ፣
👉 ማሽን ለርኒንግ፣
👉 በሮቦቲክስ እና IOT፣
👉 ዳታ ሳይንስእና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች።
ኢንስቲትዩቱ ተማሪዎች በተከታዩ የጉግል ፎርም በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ገልጿል። https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA
መረጃው ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
