EthiopiaNews 🗳️ የሲዳማ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የምርጫ ውጤት June 21, 2026 admin ለክልሉ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ካሉት 16 መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ 13 መቀመጫዎች ሲያሸንፍ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 3 መቀመጫዎች አሸንፏል ። በክልሉ ለምርጫ ከተመዘገቡ 2 ሚሊዮን ዜጎች መካከል 97 ከመቶው ድምጽ ሰጥተዋል ።