EthiopiaNews 🗳️ የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የምርጫ ውጤት June 21, 2026 admin ለከተማዋ ካሉት 23 የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ 20 መቀመጫዎች ሲያሸንፍ ኢዜማ 2 መቀመጫዎች አሸንፏል ። አበበ ገመቹ የተባሉ የግል እጩ አንድ መቀመጫ አሸንፈዋል ። በከተማዋ ለምርጫ ከተመዘገቡ 1.9 ሚሊዮን ዜጎች መካከል 96 ከመቶ ድምጽ ሰጥተዋል ።