🗳️ የድምፅ አቆጣጣር የሚደገምባቸውና ምርጫ ዳግም የሚካሄድባቸው ምርጫ ክልሎች ይፋ ተደረጉ። 🗳️
የድምፅ አቆጣጣር የሚደገምባቸው
🗳️ በደቡብ ኢትዮጵያ
ብርብር፣ ገረሴና ዳሞት ወይዴ ምርጫ ክልሎች
🗳️ በሲዳማ ክልል
በገረሰላምና ጨኮ ምርጫ ክልሎች
🗳️ በኦሮሚያ ክልል
ወልመራ፣ ክብረ መንግስትና አሊቦ ምርጫ ክልሎች
🗳️ በሱማሌ ክልል
በቀላፎና ሀርሺ ምርጫ ክልሎች
🗳️ በአፋር ክልል
በአሚባራ ምርጫ ክልል ድጋሚ ቆጠራ ይካሄዳል ነው የተባለው።
በተመሳሳይ የሀላባ 1 ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በድጋሚ ድምፅ እንደሚቆጠርም ተጠቅሷል።
ድጋሚ ምርጫ የሚካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች…
🗳️ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
ሶሮ 1ና ጠንባሮ ምርጫ ክልሎች
🗳️ በሱማሌ ክልል
ሀርገሌ፣ ዳሮ፣ ሀዲጋላ፣ ሀዋሌና ዳራቶሌ
እንዲሁም ባቱ ዝዋይ፣ ቤጊ፣ አሮሬሳና
ጨንቻ የምርጫ ክልል ድጋሚ ምርጫ የሚካሄድባቸው ምርጫ ክልሎች መሆናቸውም ተጠቁሟል።
