🗳️ የኦሮሚያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ውጤት
በክልሉ ምርጫ ውጤት ይፋ ከተገለጸበት 173 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና 167 መቀመጫዎች አሽንፏል።
የግል ተወዳዳሪዎች ካሚል ሸምሱ፣ ዲማ ነገዎ፣ አራርሶ ቢቂላ፣ ቀጄላ መርዳሳና መለሰ ኢጃራ እያንዳንዳቸው አንድ አንድ መቀመጫዎችን ሲያሸንፉ በተመሳሳይ አዲስ ትውልድ ፓርቲ 1 መቀመጫ አሸንፏል።
በክልሉ ለምርጫ ከተመዘገቡ 24 ሚሊዮን ዜጎች መካከል 96 ከመቶው ድምፅ ሰጥተዋል።
