የሶማልያ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ
ሶማልያ የኢትዮጵያ አየርመንገድ በግዛቷ እንዳበር እገዳ ልትጥል መዘጋጀቷን ተናግራለች። የሶማልያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ያቀረብኩት ቅሬታ
Read Moreሶማልያ የኢትዮጵያ አየርመንገድ በግዛቷ እንዳበር እገዳ ልትጥል መዘጋጀቷን ተናግራለች። የሶማልያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ያቀረብኩት ቅሬታ
Read Moreበኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉ የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አድርግዋል፡፡ ኤምባሲው ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 300 ሺህ ዶላር
Read Moreልዩ ልዩ መጠሪያ ስሞች ያሉት በአብዛኛው ሰሜን ኢትዮጵያ ክፍል ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በተለየ ሁኔታ በአካባቢው በሚገኙ ልጃገረዶች የሚከበረው በዓል ነው፡፡
Read Moreአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀችው ህፃን ሄቨን እናት መኖሪያ ቤት መስጠቱን አስታውቋል። የፍትህ ሂደቱን በቅርበት ለመከታተል፣ እናትየው ያለችበት
Read Moreበቀጣዮቹ 11 ቀናት ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ሊያስከትል የሚችል ከበድ ያለ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታውቋል። በተለይም በምዕራብ፣ በሰሜን
Read Moreአለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ህፃን ሄቭን ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ የመደፈር፣ ታንቆ መገደል እና አስክሬኗ ተጥሎ መገኘት እየዘገቡት ይገኛል። በጉዳዩ ዙሪያ
Read Moreበአማራ ክልል በዚህ አመት በ2016 ዓ.ም ብቻ ከ92 በላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች መፈጸማቸዉን የአማራ ክልል ፖሊስ አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ የህፃን
Read Moreበአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን ትተክልበታለች ተብሎ ቀን የተቆረጠለት ነሐሴ 17/ 2016 አርብ ዛሬን ጨምሮ
Read Moreየኢቢኤስ ስፖርት ዝግጅት ክፍል ከአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ጋር በስልክ ቆይታ አድርጓል። አሰልጣኙ የተደረገልን ሽልማት አሁንም በቂ ነው ብዬ አላምንም ይሄ
Read Moreአፍሪካ ሲዲሲ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የአህጉሪቱ የጤና ስጋት ሆኗል ሲል አስጠንቅቋል ። የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከያ ማእከል የበሽታው የስርጭት ፍጥነት
Read More