ይህን ያውቁ ኖሯል??
በኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ለሀገሩ ያስገኘው ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ሲሆን በ 1960 የሮም ኦሎምፒክ በማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ በማሸነፍ ነበር ፡፡
Read Moreበኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ለሀገሩ ያስገኘው ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ሲሆን በ 1960 የሮም ኦሎምፒክ በማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ በማሸነፍ ነበር ፡፡
Read Moreአትሌት ሰለሞን ባረጋ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፏል።በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ በተደረገው የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ
Read Moreየ2020/2021 የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር ነገ በይፋ የሚጀመር ይሆናል። በዚህም ሃገራችን ኢትዮጵያ በ 4 ዘርፎች ተሳታፊ ትሆናለች።እነዚህም ዘርፎች ቴኳንዶ ፤ ብስክሌት፤
Read Moreትላንት ምሽት በስፔን ማድሪድ ከተማ በተካሄደ የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።በሴቶች 3ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በ8:22:65
Read Moreመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ
Read Moreየኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ ይፋ አድርጓል።
Read Moreየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ኩባንያ የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች ባወጣው ጨረታ መሠረት ሲያወዳድር ቆይቷል።
Read More