ምርጫ ታዛቢዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።
ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ ካመለከቱት የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ውስጥ በሕጉ ላይ የተቀመጠውን መሥፈርት ላሟሉ 55 ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱን ገልፆ ድርጅቶቹ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ የሚያሠማሯቸው 60ሺ 277 ወኪሎችን ማስመዝገባቸውን አስታውቋል፡፡
በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ካገኙና ምርጫውን ለመተዛብ ከሚሰማሩ 60ሺ 277 ወኪሎች፤ 34 ሺ 505 ወንድ፣ 25 ሺ 772 ሴት እና 1ሺ 580 አካል ጉዳተኞች ይገኙበታል ነው የተባለው፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
