ኅብረቱ ስለ ትግራይ ክልል
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርብ እየተከታተልኩ ነው አለ።
ህብረቱ ባወጣው መግለጫ በክልሉ ያለው ውጥረት እንዲረግብና በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት የሚያደናቅፍ ማንኛውም ተግባር እንዳይፈጸም አሳስቧል።
መግለጫው ሁሉም ወገኖች ልዩነቶችን በፖለቲካ ንግግር ሊፈቱና ሌላ አውዳሚ ግጭትን ሊያስወግዱ ይገባል ብሏል።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
