የምክር ቤቱ ማሳሰቢያ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወልቃይት ጉዳይ ያወጣው መግለጫ በሚል በማኀበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው ደብዳቤ ፍጹም ሐሰት እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታውቋል።
ምክር ቤቱ ባወጣው አጭር መግለጫ በወልቃይት ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ የሌለ መሆኑን ገልጾ ይህን የተሳሳተ መረጃ የሚያሰራጩት አካላትን አጣርቶ ተቋሙ ለህግ የሚያቀርብ መሆኑን ገልጻል።
መረጃው ከኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
