Sports

የቻን አፍሪካ ማጣሪያ

የቻን አፍሪካ ማጣሪያ ውድድር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ነገ ልምምዱን ይጀምራል
ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በነገው እለት በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ይጀምራል
ሀምሌ 15 እንዲሁም ሀምሌ 24 የደርሶ መልስ ጨዋታውን በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ከደቡብ ሱዳን አቻው የሚያደርገው ቡድኑ 23 በሀገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን በመያዝ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለመጪዎቹ ቀናት የሚያደርግ ይሆናል፡፡

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

አዲስ ነገር / What’s New

EBSTV WRLDWIDE

EBSTV WRLDWIDE

EBS