የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ እንደሚሆን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ እንደሚሆን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ባወጣው መግለጫ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በኋላ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ይደረጋል ብሏል።
ያለፈው ሰኔ 11 እና 12 በተሰጠው የ8ኛ ክፍል ፈተና 85,737 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል፡፡ መረጃው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
