የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጄነራል ጃገማ ኬሎ ጤና ጣቢያ ምርጫ ክልል 23 ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ጄነራል ጃገማ ኬሎ ጤና ጣቢያ ምርጫ ክልል 23 ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።
ህዝቡ ዴሞክራሲያዊ መብቱን በመጠቀም የከተማዋንም ሆነ የሀገሪቱን ቀጣይ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት መወሰን የሚያስችለውን ምርጫ እያካሄደ መሆኑንም ገልጸዋል።
በተለይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ቀድሞ በመሰለፍ በመምረጥ ላይ መሆኑን ጠቁመዋል።
ከንቲባዋ ጨምረውም የዚህ ዴሞክራሲ ልምምድ ማደግ ሀገርን ከማጽናት ባለፈ ለሌሎች ሀገራትም ተሞክሮ እንደሚሆን ይጠበቃል ሲሉ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።
#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv