የኢትዮጵያውያን ወጪ
የዓለም ባንክ ኢትዮጵያውያን ከአጠቃላይ ወጪያቸው ከ58 ነጥብ 5 በመቶ በላይ የሚሆነውን ለምግብ ፍጆታ እያዋሉ እንደሚገኙ አስታወቀ፡፡
የዓለም ባንክ ይፋ ባደረገው ወቅታዊ አኅጉራዊ ሪፖርት ይሄንኑ ያስታወቀ ሲሆን በገጠር የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ ዜጎች ጭምር ለሸቀጦች የዋጋ ንረት ተጋላጭ መሆናቸውን አስፍሯል፡፡
ባንኩ በሪፖርቱ ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ የሚስተዋለው ቀውስ የፈጠረው የነዳጅ ዋጋ መጨመር ይሄንን የኑሮ ጫና በከፍተኛ ሁኔታ ሊያንረው ይችላል ነው ያለው፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
https://ebstv.tv/
