የኮሚሽኑ ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ኮሚሽን የዲጅታል ኢንቨስትመንት አገልግሎት መስጫ ሲስተም ላይ ድርጅታቸውን ያላስመዘገቡ ባለሀብቶች ከሰኔ 5 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተቀመጠው የአንድ ወር የጊዜ ገደብ ውስጥ በኮሚሽኑ ይፋዊ ድረ ገፅ investinEthiopia. gov.et ላይ እንዲያስመዘግቡ አሳስቧል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
