የግብርና ዘርፍ ገቢ
የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከግብርናው ዘርፍ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘት መቻሉን ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት የ2018 በጀት ዓመት የግብርናው ዘርፍ የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በተገመገመበት መድረክ ላይ ነው።
ሚኒስትሩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ሺህ በላይ ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎችን ወደ አርሶአደሩ ማሰራጨት እንደተቻለም ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ ገበያ ተኮር ምርቶችን በጥራትና በብዛት በማምረት ረገድም አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል።
መረጃው ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘ ነው።
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
