EthiopiaNews

የፓስፖርት አሻራ

🔸የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተገልጋዮች ለአሻራ በአካል መገኘት ሳያስፈልጋቸው የፓስፖርት አገልግሎትን በኦንላይን ብቻ ማግኘት የሚችሉበት አዲስ አሰራር እየዘረጋ መሆኑን አስታወቀ።

🔸የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ይሄን ያሉት ከኢቢሲ “ሾለ ሀገር” ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ላይ ነው።

🔸ዋና ዳይሬክተሯ አዲሱን አሰራር ለመተግበር የፓስፖርት ሲስተሙ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እየተሳሰረ ይገኛል ብለዋል።

🔸ይህም ዜጎች በፋይዳ ላይ ያለውን መረጃ በቀጥታ በመጠቀም ከቤታቸው ሳይወጡ ፓስፖርታቸውን በእጃቸው እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews