EthiopiaNews

🗳️ የሲዳማ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የምርጫ ውጤት

ለክልሉ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ካሉት 16 መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ 13 መቀመጫዎች ሲያሸንፍ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 3 መቀመጫዎች አሸንፏል ።

በክልሉ ለምርጫ ከተመዘገቡ 2 ሚሊዮን ዜጎች መካከል 97 ከመቶው ድምጽ ሰጥተዋል ።