🗳️ የአማራ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ውጤት
ክልሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 130 መቀመጫዎች ውስጥ ፦
👉ብልጽግና ፓርቲ 117 መቀመጫዎች አሸንፏል።
👉የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – 6 መቀመጫዎች
👉የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ – 3 መቀመጫዎች
👉አርጎባ አንድነት ጀበርቲ – 1 መቀመጫ
👉ኢዜማ – 1 መቀመጫ
👉ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት – 1 መቀመጫ
👉ነጻነትና እኩልነት – 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።
በክልሉ ለምርጫ ከተመዘገቡ 10.8 ሚሊዮን ዜጎች መካከል 95 ከመቶው ድምጽ መስጠት መቻላቸውንም ቦርዱ ጠቅሷል።
