የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያዊውን የደህንነት ኃላፊውን ከስራ ማሰናበቱን ሮይተርስ ዘግቧል።

የህብረቱ የደህንነት ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄነራል ገ/እግዚአብሔር መብራቱ መለስ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት የታማኝነት ጥያቄ ማንሷቱን ተከትሎ ነው ኃላፊው ከስራቸው እንዲሰናበቱ የተደረገው ተብሏል።
ምንጭ – ሮይተርስ