EthiopiaNews

ሜይ ዴይ

ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይ ዴይ) በመላው ኢትዮጵያ እየተከበረ መሆኑ ተነገረ።

በአሉ “የሠራተኛ መብት መከበር፤ ለኢንዱስትሪ ሰላምና ለምርታማነት መሠረት ነው” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ መሆኑ ተገልጿል።

ዕለቱ በአዲስ አበባ “ምቹ የሥራ ሁኔታ ለዘላቂ ልማት” በሚል ርዕስ የሚካሄደውን የፓናል ውይይት ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ተብሏል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv