EthiopiaNews

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2030 የውጭ ሃገር ጎብኚዎቿን ቁጥር በአመት 7 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዷ ተገለፀ ።

በኮቪድ 19 እንዲሁም ሀገር ውስጥ በሚፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ የጎብኚ ቁጥሩ እየቀነሰ መምጣቱን ታሳቢ አድርጎ ወደ ሀገር ውስጥ የሚመጡ የውጭ ጎብኝዎች ቁጥር ለማሳደግ የተለያዩ ስራዎች ለመስራት ዝግጅት መደረጉን ተቋሙ አመልክቷል ።
ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በአመት 1 ሚሊዮን ያክል ጎብኚዎች እንደሚጐበኝዋት ተነግሯል።

የኢቢኤስ ዘገባ – ሰላማዊት ሽፈራው