ዜሮ ታሪፍ ፖሊሲ
ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ53 የአፍሪካ ሀገራት ከነገ ጀምሮ በሁሉም የምርት አይነቶች ላይ የዜሮ ታሪፍ ፖሊሲን ተግባራዊ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
ፖሊሲው ወደ ቻይና በሚገቡ የአፍሪካ ምርቶች ላይ የገቢ ቀረጥን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር መሆኑን የሀገሪቱ መንግስት ገልጿል።
ይህ እድል የአፍሪካ ሀገራት ምርቶች በቻይና ገበያ ላይ የበለጠ ተወዳዳሪ ያደርጋቸዋል ተብሎ እንደሚጠበቅም ነው የተጠቆመው፡፡
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
