EthiopiaNews

የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ምዝገባ

🔸የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 5ኛ ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ምዝገባ ዛሬ ግንቦት 17 / 2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ።

🔸አስተዳደሩ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶች ዛሬ ከሚጠናቀቀው ምዝገባ አስቀድሞ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ አሳስቧል።

🔸አስተዳደሩ ፕሮግራሙ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ድረስ ያሉ ልዩ ተሰጥኦና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች እንደሚያካትት ገልጿል።

🔸የሰመር ካምፕ መርሃ ግብር የሚካሔድባቸው ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው ተገልጿል።

🔸ምዝገባው በኦንላይን በዚህ ሊንክ  👉
https://ctc.insa.gov.et/registration ነው የሚከናወነው።

👉መረጃው ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተገኘ ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews