EthiopiaNews

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት 9 ወራት 3.52 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳቡን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ይሄን ያለው የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ላይ ነው።

የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳጋቶ ኩምቤ አፈጻጸሙም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ16 በመቶ በላይ ብልጫ አለው ብለዋል።

ኃላፊው ባለፉት በዘጠኝ ወራት 372 አዲስ ባለሀብቶች ፈቃድ እንደወሰዱ ገልፀዋል።

መረጃው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የተገኘ ነው።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv