EthiopiaNews

ዳግም የተጀመረው ግንባታ

🔸392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃል ገበያ የባቡር መሾመር ፕሮጀክት ግንባታ ከ5 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ሼል መግባቱ ተገለጸ፡፡

🔸በ2007 ዓ.ም ተጀምሮ የነበረው ፕሮጀክቱ በፀጥታ ችግር፣ በተቋራጩ በተፈጠረ ችግር እና በሌሎች ምክንያቶች ተስተጓጉሎ የቆየ ሲሆን ዳግም በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች ተገኘተዋል፡፡

🔸ከወራት በፊት የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃል ገበያ እና የሃራ ገበያ – መቀሌ የባቡር መስመሮች ግንባታ ዳግም ሊያስጀምር መሆኑን መግለጹ አይዘነጋም፡፡

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews