EthiopiaNews

የእስራኤል እርምጃ

🔸የእስራኤል ወታደሮች ለፍልስጤማዊያን እርዳታ የያዙ ከ50 በላይ የጀልባ ኮንቮይን በቁጥጥር ስር አዋሉ።

🔸አለም አቀፍ የፍልስጤም መብት አራማጆች እንደሚሉት ከፍልስጤም መሬት ለመድረስ 4 መቶ 60 ኪሎ ሜትር ሲቀራቸው ነው የእስራኤል የባህር ኮማንዶዎች ጀልባዎቹን የተቆጣጠሩት።

🔸የፍልስጤም መብት አራማጆች ስለጉዳዩ በሰጡት ምላሽ የእስራኤል እርምጃ የባህር ውንብድና ነው ብለውታል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews