EthiopiaNews July 7, 2026 ebs news ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት በሰጡት ማብራሪያ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ አመት 38 ቢሊየን ዶላር የውጭ ካፒታል ወደ ሃገር ውስጥ መግባቱንም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዘንድሮ ከእርዳታ እና ብድር 5 ቢሊየን ዶላር ፣ ከሃዋላ 7.9 ቢሊየን ዶላር እና ከአገልግሎት 9.5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን ገልፀዋል።