InternationalNews

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በኒውዮርክ ኒው ጀርሲ ስታዲየም በታደሙበት የፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚዋ ላይ ከፍተኛ ብልጫ የወሰደችው ስፔን 1ለ0 አሸንፋለች።

መደበኛው 90 ደቂቃ ያለግብ በመጠናቀቁ ወደ ጭማሪ ደቂቃ ባመራው ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የማሸነፊያ ግቡን አስቆጥሯል።

በ2010ሩ የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ያነሳችው ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ ታላቁን ክብር በድጋሚ አሳክታለች።

በጨዋታው በአርጀንቲና በኩል ኢንዞ ፈርናንዴዝ በሁለት ቢጫ ካርዶች ምክኒያት ቀይ ካርድ ተሰጥቶት ከሜዳ ወጥቷል።