EthiopiaNews

ብሔራዊ ባንክ ነገ ነሐሴ 20 2018 አ.ም የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

ባንኩ በነገው እለት ነሐሴ 20 2018 አ.ም በሚያደርገው የልዩ የውጭ ምንዛሬ 125 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን ገልጿል።

በመሆኑም ፍላጐቱ ያላቸው ባንኮች በልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታው እንዲሳተፉ ባንኩ ጥሪውን አስተላልፏል።

ባንኩ ባለፈው ሳምንት ባካሄደው የ500 ሚሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንዱን ዶላር በ160 ብር ከ21 ሳንቲም መሸጡ ይታወሳል።መረጃው ከብሔራዊ ባንክ የተገኘ ነው።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv