ብሪታንያ በእስራኤል የዌስት ባንክ ሰፈራዎች ላይ ማዕቀብ ስትጥል ሰፋሪ አይሁዳዊያንንም በዘር ማጥፋት ከሳለች።
የብሪታንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢድ ሚሊባንድ ከጥቂት ሰዓታት በፊት እንዳስታወቁት ከእነዚህ ስፍራዎች የሚመረቱ ምርቶች ወደ ብሪታንያ እንዲገቡ አይፈቀድላቸውም።
እስራኤል በሕገወጥ ስፍራዎች ያሰፈረቻቸውን ነዋሪዎች ሚኒስትሩ የሰፋሪ አሸባሪዎች ብለዋቸዋል።
ሚኒስትር ሚሊባንድ ፈረንሳይና ካናዳ መሰል እቀባ እንደጣሉ የገለፁ ሲሆን እርምጃውን የወሰዱትም እስራኤል በሕገወጥ ሰፈራው ተጨማሪ አንድ ሺህ 200 ቤቶችን ለመስራት በዝግጅት ላይ በመሆኗ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
