EthiopiaNews

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከአባል የፋይናንስ ተቋማት 9 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዓረቦን የሰበሰበ ሲሆን ይህም ከአምናው ጋር ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ31 ነጥብ 14 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል ተብሏል፡፡

ተቋሙ ይህን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በመጪው 2019 በጀት ዓመት 18 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ነው ያስታወቀው፡፡

እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የፈንዱ አጠቃላይ መጠባበቂያ የገንዘብ አቅም 27 ነጥብ 43 ቢሊዮን መድረሱን አስታውቋል፡፡

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv