የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሂልተን ሆቴል ግቢ ውስጥ በ55 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚገነባ አዲስ የሆቴል ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።
ኤልሚ ኦሊንዶ ኮንስትራክሽን በተባለ ኩባንያ የሆቴል ግንባታው እንደሚካሄድ የገለጸው ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አዲሱ የሆቴል ግንባታ 150 ክፍሎች እና የስፓ ማእከል ያካተተ ነው ብሏል።
ግንባታው በሚቀጥለው መስከረም 2020 ዓ.ም የጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ መረጃ ያመለክታል፡፡
የሆቴል ማስፋፊያው ኢትዮጵያ በመጪው የፈረንጆቹ 2027 ለምታስተናግደው የዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ጉባኤ ኮፕ 32 ዝግጅት አካል መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡
