EthiopiaNews

የፌዴሬሽን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው ጉባኤ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ የመረጠ ሲሆን አቶ ደስታ ሌዳሞን ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።

ምክር ቤቱ 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።