EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየተካሄደ ያለውን የምክክር ሂደት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በንዑሳን ቡድኖች የተከፈሉት ተመካካሪዎች በተመደቡበት አጀንዳ ላይ መመካከር መጀመራቸውን ጠቅሷል፡፡

መግለጫው የሰጡት ኮሚሽነር አምባሳደር ሙሃሙድ ድሪር በእያንዳንዱ ንዑስ ቡድን ውስጥ 50 ተመካካሪዎች ያሉ ሲሆን በአጠቃላይ 80 አነስተኛ ቡድኖች እየተመካከሩ ይገኛሉም ነው ያሉት፡፡