EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የተዘጋጀው መርሃ ግብር 5 ቀናት ብቻ እንደቀሩት ባስታወቁበት መልዕክታቸው ላይ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት በዚህ ሀገራዊ ንቅናቄ እንዲሳተፉ ጠይቀዋል፡፡

ኢትዮጵያውያን ባሳለፍነው በ2017 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን መትከላቸው የሚታወስ ነው።