EthiopiaNews

የዓለም አቀፉ የቦክስ ማህበርኢትዮጵያ ጨምሮ የ5 ሀገራትን የአባልነት ጥያቄ ማጽደቁ ተገለጸ።

ማህበሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የሌሎች ሀገራትን የአባልነት ጥያቄ መቀበሉን የገለጹት የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢያሱ መሰን፣ ኢትዮጵያ የማህበሩ አባል መሆኗ ለሀገሪቱና ለአፍሪካ ቦክስ ትልቅ ኩራት መሆኑን ገልጸዋል።

በአህጉሪቱ የቦክስ ስፖርትን ለማጠናከር ትልቅ እድሎችንና ስኬቶችን እንደሚያመጣ መግለጻቸውንመ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።

ማህበሩ በሀገራት የሚገኙ የቦክስ ፌዴሬሽኖችን የሚያስተባብር ዓለም አቀፍ አካል ሲሆን፣ አባልነቱ በተለያዩ የዓለም የቦክስ ውድድሮች ላይ የመሳተፍ እድሎችን ያሳደጋል።

https://www.facebook.com/cultureandsportethiopia?mibext