ብሔራዊ ባንክ በነገው እለት ጳጉሜ 4 2018 አ.ም የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ባንኩ በነገው እለት በሚያደርገው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 125 ሚሊየን ዶላር እንደሚሸጥ ገልጿል።
በመሆኑም ፍላጎቱ ያላቸው ሁሉም ባንኮች በነገው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንዲሳተፉ ባንኩ ጥሪ አቅርቧል።
ብሔራዊ ባንክ ከ12 ቀናት በፊት ባደረገው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንዱን ዶላር 160 ብር ከ20 ሳንቲም መሸጡ ይታወሳል። መረጃው ከብሔራዊ ባንክ የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
