EthiopiaNews

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል፡፡

‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጅቡቲ ሲደርሱ በፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

ሁለቱ መሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክሩ የተጠቆም ሲሆን በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ ይታደማሉ ተብሎም ይጠበቃል።