EthiopiaNews October 5, 2026 ebs news አቶ አህመድ ሺዴ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። ላለፉት 8 አመታት የገንዘብ ሚኒስቴርን ሲመሩ የነበሩት አቶ አህመድ ሽዴ አቶ ታገሰ ጫፎን በመተካት ነው አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት፡፡