ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ያቀረቧቸው እጩ ሚኒስትሮች ሹመት በሙሉ ድምፅ ፀደቀ
በዚህም መሰረት ፡-
-
አቶ ተመስገን ጥሩነህ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
-
ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
-
አቶ አዲሱ አረጋ – የግብርና ሚኒስትር
-
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) – የገንዘብ ሚኒስትር
-
አቶ መሐመድ እድሪስ – የመከላከያ ሚኒስትር
-
ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
-
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ – የትምህርት ሚኒስትር
-
ወ/ሮ ሃና አርአያ ሥላሴ – የፍትሕ ሚኒስትር
-
ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ – የገቢዎች ሚኒስትር
-
ዶ/ር መቅደስ ዳባ – የጤና ሚኒስትር
-
ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) – የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
-
ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ – የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር
-
ዓለምፀሐይ ጳውሎስ – የማዕድን ሚኒስትር
-
አቶ ሳዳት ነሻ – የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
-
አቶ በረከት ፍስሐፅዮን – የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
-
አቶ አወሉ አብዲ – የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር
-
ፍሬሕይወት ታምሩ – የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
-
ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን – የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር
-
ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ – የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር
-
አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) – የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር
-
አቶ ሙሳ አደም – የሰላም ሚኒስትር
-
ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ – የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
-
ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር) – የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል።
