EthiopiaNews

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየቱ ተገለጸ።

ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዛሬው ስብሰባ በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አጀንዳዎችና በልዩ ልዩ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ማጠናቀቁን ነው ፓርቲው ያስታወቀው፡፡