EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ መሪ የሆኑት እዮብ መሳፍንት በአዲስ አበባ ቂርቆስ ወረዳ 9 ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።

🔸ድምጻቸውን ከሰጡ በኋላ ባስተላለፉት መልዕክትም እስካሁን በመላ ሀገሪቱ ባለው የምርጫ ሂደት ችግር እንዳላጋጠመ ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል።

🔸የእስካሁኑ የምርጫ ሂደት መልካም መኾኑን የገለጹት መሪው የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ማዕከላዊ የፓርቲ ቢሮ አዘጋጅተናል ብለዋል።

🔸አክለውም ካርድ ይዞ ድምጽ አለመስጠት ትክክል አለመሆኑን ጠቅሰው ሁሉም ዜጋ ካርዱን በአግባቡ እንዲጠቀም ጥሪ አቅርበዋል።

#EBS #EBSTVNEWS #ELECTION_2018 #_7696_WN https://t.me/ebstvnews www.ebstv.tv