EthiopiaNews

የምርጫው ጊዜአዊ ውጤት

🔸የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የምርጫው ጊዜአዊ ውጤት በ10 ቀን ውስጥ የተረጋገጠው የመጨረሻ ውጤት ደግሞ በ20 ቀን ውስጥ ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ ተናግረዋል።

🔸ሰብሳቢዋ ይሄን ያሉት የምርጫውን እለትና የድምፅ ቆጠራ አስመልክተው ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ነው ።