Latest

LatestNews

ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ ያደረጉና ኢትዮጵያ ሱዳንና ቱርክ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው ያላቸውን 17 አካውንቶችን ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡

#ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ ያደረጉና ኢትዮጵያ ሱዳንና ቱርክ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው ያላቸውን 17 አካውንቶችን ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡ኩባንያው ይህን የገለጸው በድረገጹ ላይ ይፋ

Read More
LatestNews

የኢትዮጵያ የግብፅ እና የሱዳን ሚኒስትሮች የፊታችን ቅዳሜ በኮንጎ ኪንሻሳ ድርድር እንደሚያካሂዱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን ሚኒስትሮች የፊታችን ቅዳሜ በኮንጎ ኪንሻሳ ተገናኝተው ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ የህዳሴ ግድብ ድርድር እንደሚያካሂዱ ተገለጸ፡፡ስብሰባውን የሚመሩትም የወቅቱ የአፍሪካ

Read More
LatestNews

ኬኒያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሶማልያ ስደተኞች የተጠለሉባቸውን ሁለት ጣቢያዎች እንደምትዘጋ አስታወቀች

ኬኒያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሶማልያ ስደተኞች የተጠለሉባቸውን ሁለት ጣቢያዎች እንደምትዘጋ አስታወቀች፡፡የኬንያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ

Read More
LatestNews

በምርጫ የመንግስትነት ስልጣን የመረከብ እድሉን ካገኘ የብሔር ፌዴራሊዝምን ለመቀየር እንደሚሰራ ኢዜማ ተናግሯል

በምርጫ የመንግስትነት ስልጣን የመረከብ እድሉን ካገኘ የብሔር ፌዴራሊዝምን የኢትዮጵያዊያንን አብሮነት በሚያሳድግ ፌዴራላዊ ስርዓት ለመተካት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/

Read More
LatestNews

ሱዳን ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ቀረበልኝ ያለችውን ሽምግልና መቀበሏን አስታወቀች

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የገባችበትን የድንበርና የህዳሴ ግድብ ውዝግብ ለመፍታት ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ቀረበልኝ ያለችውን ሽምግልና መቀበሏን አስታወቀች፡፡የሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስቴር እንዳለው

Read More