Ethiopia

EthiopiaLatestNews

በዛሬ ዕለት ከኬንያው አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ኬላና ጎዳናን የመረቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአጎራባች አካባቢ ነዋሪዎች በትብብር ጉዳይ ላይ እንዲሰሩ መክረዋል።

ሁለቱ መሪዎች በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት በድንበሩ ላይ ያሉት ሕዝቦች ከሦስት ትውልድ በላይ በመከባበር አርዓያነት ያለው ጉርብትናን መስርተዋል ያሉ ሲሆን

Read More