አዲስ ነገር – የሰላማዊ ሰልፍ መብት
መንግስት የዜጎችን ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲያከብርና ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ በነበሩ ተማሪዎች ላይ ድብደባና እንግልት የፈጸሙ አካላትንም ለህግ በማቅረብ ተጠያቂ
Read Moreመንግስት የዜጎችን ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲያከብርና ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ በነበሩ ተማሪዎች ላይ ድብደባና እንግልት የፈጸሙ አካላትንም ለህግ በማቅረብ ተጠያቂ
Read Moreከጂቡቲ ተነስተው አዲስ አበባና የተለያዩ ዋና ከተሞች መድረስ የነበረባቸው 200 ነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ከአዲስ አበባ ውጪ በየሠፈሩ ተደብቀው መገኘታቸውን የነዳጅና
Read Moreነዳጅ ጭነው በየመንገዱ ተደብቀው የነበሩ 15 የነዳጅ ተሽከርካሪዎች በአፋር ክልል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘግቧል፡፡ጋላፊ ከተባለው ቦታ አንስቶ ሳርዶ ተብሎ እስከሚጠራው
Read Moreወደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚጓጓዙየግንባታ ግብአቶች ወደ ስፍራው ለመድረስ ይደርስባቸው የነበረውን መስተጓጎል ይቀንሳል የተባለ የመንገድ ስራ መጠናቀቁ ተነግሯል፡፡ ከግልገል በለስ
Read Moreለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እልባት ለማበጀት በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙ ተገልጿል፡፡በዚህም መሠረት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Read Moreመንግስት በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ በሱዳን ወታደሮችና የአካባቢ ሚሊሻዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን አስታወቀ፡፡በህዝብ እንደራሴዎች በአሸባሪነት በተፈረጀው የህወሃት ቡድን ድጋፍ
Read Moreዳሽን ባንክ በሀገራችን የግል የፋይናንስ ዘርፍ የመጀመሪያ ነው ያለውን የመረጃ ማዕከል በዛሬው እለት አስመርቋል።ባንኩ 230 ሚሊየን ብር ወጪ አደርጌበታለው ያለው
Read Moreበኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፖሻል ኢንስቲትዩት እንጦጦ ተራራ ላይ በሚገኘው የእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ የምርምር ማእከልን ለማስፋፋት በተሰጠው 16 ሄክታር መሬት
Read Moreበአፋርና በአማራ ክልል ብቻ 1.6ሚሊየን ሄክታር መሬት የወረረውን ኘሮሶፊስ ጁሊፎራ አረምን ወደ ሀይል ሰጪ የኢንዱስትሪ ግብአት መለወጥ የሚያስችል ኘሮጀክት በዛሬው
Read Moreየዓለም የምግብ ፕሮግራም የትምህርት ቤት ምገባን እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ፡፡ጥሪው የቀረበው ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የዓለም
Read More