InternationalNews

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ሆነ።

👉 ሀረሪ ክልል – የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 36

ብልጽግና ፓርቲ – 32 መቀመጫዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ
ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ
የሐረር ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – 1 መቀመጫ
የግል ተወዳዳሪው ጀማል አባገሮ አሕመድ – 1 መቀመጫ

👉 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል – የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 170

ብልጽግና ፓርቲ – 143 መቀመጫዎች
ኢዜማ – 12 መቀመጫዎች
ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ – 7 መቀመጫዎች
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት – 3 መቀመጫዎች
ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ – 3 መቀመጫዎች
የወሎ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – 1 መቀመጫ
የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – 1 መቀመጫ

👉ሲዳማ ክልል – የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 190

ብልጽግና ፓርቲ – 175 መቀመጫዎች
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ – 8 መቀመጫዎች
ሲዳማ አንድነት ፓርቲ – 3 መቀመጫዎች
የሲዳማ ሕዝብ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት – 1 መቀመጫ
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ – 1 መቀመጫ
የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ሕብረት – 1 መቀመጫ
የመላው ሲዳማ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ

👉ሱማሌ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 252

ብልጽግና ፓርቲ – 214 መቀመጫዎች

የኡጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር -20 መቀመጫዎች

ነጻነትና እኩልነት – 13 መቀመጫዎች

የሱማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ -2 መቀመጫዎች

የግል እጩ የሆኑት አህመድ አርሻ አሊኑር – 1 መቀመጫ

የምዕራብ ሶማሌዲሞክራሲቲክ ፓርቲ – 1መቀመጫ

ህብረት ለዲሞክራሲ ለነጻነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ

👉 ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 165

ብልጽግና ፓርቲ -145 መቀመጫዎች

የጉሙዝ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ -14 መቀመጫዎች

የቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ – 5 መቀመጫዎች

የግል እጩ የሆኑት ጌታቸው ወዲሻ ጊሻዲ – 1መቀመጫ

👉 አማራ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 294

ብልጽግና ፓርቲ – 257 መቀመጫዎች

የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሀይል ንቅናቄ – 4 መቀመጫዎች።

ኢዜማ ፓርቲ -3 መቀመጫዎች ።

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ -2 መቀመጫዎች ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ።

ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ – 1 መቀመጫ ።

አርጎባ አንድነት ጀበርቲ 1 መቀመጫ ።

ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት -1 መቀመጫ ።

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት – 1 መቀመጫ ።

የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ – 1 መቀመጫ

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ – 1 መቀመጫ

👉 ኦሮሚያ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ 528

ብልጽግና ፓርቲ – 523 መቀመጫዎች

የግል ተወዳዳሪዋ ፋጡማ ከማል ሁሴን – 1 መቀመጫ

የግል ተወዳዳሪው ፉልሁዲን ጠለህ አህመድ – 1 መቀመጫ

የግል ተወዳዳሪው አቶምሳ ኩምሳ ሮባ የግል ናቸው – 1 መቀመጫ

የግል ተወዳዳሪው ንጋቱ ዋጋር ድሳስ – 1 መቀመጫ

ኢዜማ ፓርቲ – 1 መቀመጫ።

👉 የአዲስ አበባ ከተማ የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 158

ብልጽግና ፓርቲ – 134 መቀመጫዎች።

ኢዜማ ፓርቲ – 8 መቀመጫዎች

አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ – 4 መቀመጫዎች

ህዳሴ ፓርቲ – 2 መቀመጫዎች

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር – 2 መቀመጫዎች

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት – 2 መቀመጫዎች

ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት – 2 መቀመጫዎች

የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ – 1 መቀመጫ

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ – 1 መቀመጫ

የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ -1 መቀመጫ

የግል ተወዳዳሪው ዳንኤል ጌታቸው ጋረደው – 1 መቀመጫ

👉 አፋር ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 135

ብልጽግና ፓርቲ – 124

የአፋር ነጻ አውጪ ግንባር ፓርቲ -አራት መቀመጫ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ- 3 መቀመጫዎች

የአፋር ህዝብ ፓርቲ – 3 መቀመጫዎች

የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ – 1 መቀመጫ

👉 ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ 171

ብልጽግና ፓርቲ -144 መቀመጫዎች

ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት – 12 መቀመጫዎች

ኢዜማ -10 መቀመጫዎች

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ – 3 መቀመጫዎች

ወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ – 1 መቀመጫ

👉 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ 224

ብልጽግና ፓርቲ – 182 መቀመጫዎች

ኢዜማ ፓርቲ -27 መቀመጫዎች

የወላይታ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር – 3 መቀመጫዎች

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ – 2 መቀመጫዎች

የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ – 2 መቀመጫዎች

ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት – 2 መቀመጫዎች

ጌዲዮ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት – 2 መቀመጫዎች

የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ – 2 መቀመጫዎች

የግል ተወዳዳሪው እንደልቡ ጎኣ ዮታ – 1 መቀመጫ

የኩሽ ህዝቦች ብሄራዊ ንቅናቄ – 1 መቀመጫ

👉 የድሬደዋ አስተዳደር -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ 189

ብልጽግና ፓርቲ – 161 መቀመጫዎች

ነጻነትና እኩልነትፓርቲ – 8 መቀመጫዎች

ኢዜማ – 6 መቀመጫዎች

አዲስ ትውልድ ፓርቲ – 3 መቀመጫዎች

👉 ጋምቤላ ክልል -የክልል ምክር ቤት መቀመጫ 205

ብልጽግና ፓርቲ – 176

ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት -17 መቀመጫዎች

ኢዜማ ፓርቲ – 6 መቀመጫዎች

ህዳሴ ፓርቲ -3 መቀመጫዎች

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv