በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት መኪኖች
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደሀገር ውስጥ እየገቡ መሆኑን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ይሄን ያለው ኢትዮጵያ ወደ የኤሌክትሪክ መኪኖች እያደረገች ያለው ሽግግር እያደገ መምጣቱን በገለፀበት አጭር መግለጫ ላይ ነው።
ሚኒስቴሩ እንደሀገር የኤሌክትሪክ መኪኖች ብቻ ወደሀገር እንዲገቡ በማድረግ የተጀመረው ሽግግር ፣አዲስ የፖሊሲ ለውጥ፡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና የኢንዱስትሪ መሳሪያዎች አሁን የእቅዱ አካል ናቸው ብሏል።
መረጃው ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
